Lion heart

Lion heart

Share

ሰው እንስሳ አህዋፋት የባህር አሳዎች ነፍስ ያለው ነገር በሙሉ ሲደሰት ደስ ሚለኝ ሰው ነኝ ⚖️

ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ›› ሮሜ. ፲፪፥፲፰

www.tiktok.com/@lionmunisha

22/07/2026

በብሄራዊ ብድኔ ተስፋ እቆርጥና ከፖርቱጋል እኩል የአለም ዋንጫ እንዳለን ሳውቅ እፅናናለው

22/07/2026

አገር ወዳድ ጀግና

22/07/2026

እንደ መሲ ግን ሌባ አታላይ የለም በ21 አመቱ 39 አመቴ ነው ሰው ሳይሆን ሰው ነኝ እያለ 11 ልጅ እያለው 3 ልጅ ነው ያለኝ እያለ አታሎናል

20/07/2026

ክርስቲያኖን እወደዋለው ትላለህ ግን ሰብስክራይብ አላረከውም አንወሻሽ 👎

20/07/2026

በእንባ ቢሆን ሶስቱም ያንተ ነበር ብችራዘር

Photos from Lion heart's post 20/07/2026

የአርሰናል ደጋፊ ሻምፒዮንስ ሊግ ስትላቸው ዝም ይላሉ የፖርቱጋል ደጋፊ የአለም ዋንጫ ስትላቸው ፈጣጣ ናቸው በልቷል ብለው ai ያሳዩካል

20/07/2026

አረ በቃኝ

20/07/2026

አህያ ካልተረገጠ ያኮረፋቹት ይመስለዋል እናንተ ሚንቃቹን ነው ምትወዱት

20/07/2026

ይህ ሁሉ ከተማ ነው??

20/07/2026

ፖርቱጋሉ ማጅላን አለምን የመዞር ሪከርድ በፖርቱጋል ደጋፊዎች ተሰበረበት ከንቱ አለም

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa