የአዲስአበባዉ ውድድር ይህን ይመስል ነበር💪
Ethiopian Bodybuilders
💪 በቴሌግራም ይቀላቀላሉ https://t.me/xyzxyz1247
17/08/2026
የነቀምት የbodybuilding ውድድር አሸናፊዎች 💪
🙌
09/08/2026
ኤቢ እንኳን ደስ አለሽ ከባህርዳር በ Bodybuilding A class 1ኛ💪
04/08/2026
ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪
ስፖርተኛ ከሆንክ በቴሌግራም ተቀላቀለን 👉 https://t.me/xyzxyz1247
04/08/2026
ውድድሩ 20 ቀን ብቻ💪 እንዴት ነኝ🙏
31/07/2026
የዮናስ ስፖርታዊ ውድድሮች ቦታ እና ስዓት!!
ሼር በማድረግ ለተወዳዳሪዎች አድርሱልኝ 🙏
28/07/2026
ወጣት ስለሆንክ ክብደት አታነሳም፤ ወጣትነትህን ለማቆየት ክብደት ታነሳለህ።
ከ30 ዓመት በኋላ ጡንቻችን በተፈጥሮ መቀነስ ይጀምራል፤ ካልተጠቀምንበት ግን ይህ ሂደት ይፈጥናል።
ጡንቻ ሲቀንስ ሜታቦሊዝም ይዘገያል፣ አጥንት ይደክማል፣ ሚዛን ይቀንሳል፣ ኢንሱሊን ሬዚስታንስ ይጨምራል፣ የመውደቅና የደካማነት አደጋም ይጨምራል።
ክብደት ማንሳት የቦዲቢልደር ለመሆን አይደለም። ለረጅም ዘመን ጠንካራ፣ ነጻ፣ ንቁ እና ጤናማ ሜታቦሊዝም እንዲኖርህ ነው።
እርጅና እስኪመጣ አትጠብቅ።
ዛሬ ክብደት አንሳ፤ ነገም ወጣትነትህን ጠብቅ!!
Ethiopian Bodybuilders
27/07/2026
ሀብትሽ እባላለሁ ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪
27/07/2026
ለዘንድሮው ውድድር እንዴት ነኝ አስተያየት ፃፉልኝ💪
Click here to claim your Sponsored Listing.