አሁኑኑ ይደውሉ 0977-73-83-84 / 0931-10-93-93
#አሁኑኑ #አሁኑኑይመዝገቡ
Lelije Solutions
An ICT company that develops technological solutions to solve problems in the community.
Our company lelije solutions, offers a digital school transportation solution to connect students with drivers and to empower parents offering controlling mechanism and simplified process.
26/07/2026
በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘው የዌብሳይት ማበልፀግ (Website Development) የሁለተኛ ዙር ስልጠና የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 20 (ጁላይ 27) ይጀምራል!
ይህ ኮርስ ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ የራሳቸውን ዌብሳይት ከመሰረቱ ጀምረው እንዲገነቡ የሚያስችል ተግባር ተኮር ስልጠና ነው:: 🌟
💡 የስልጠናችን ልዩ ገፅታዎች፦
🎓 ቀጥታ የመስመር ላይ (Online) ትምህርት፦ ለእያንዳንዱ ተማሪ በሚሰጠው የራሱ መለያ (Account) አማካኝነት፣ በራሳችን ፕላትፎርም በቪዲዮ ኮንፈረንስ ቀጥታ ይማራሉ።
🕒 ምቹ የመማሪያ ጊዜ፦ የቀጥታ ስልጠናውን ቢያመልጥዎት እንኳን፣ የተቀረፁ ቪዲዮዎችን በፈለጉት ጊዜ ገብተው ማየት ይችላሉ።
🛠️ ተግባራዊ ፕሮጀክቶች፦ በንድፈ-ሀሳብ ብቻ ሳይወሰኑ፣ እውነተኛ ፕሮጀክቶችን በመስራት ክህሎትዎን ያዳብራሉ።
🏆 የምስክር ወረቀት (Certificate)፦ ኮርሱን ላጠናቀቁ ተማሪዎች ማበረታቻ ሰርተፊኬት እንሰጣለን።
🏢 የDemo Day እና ልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብር፦ በስልጠናው ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች የሰሩትን ፕሮጀክት ለተመልካች የሚያቀርቡበት (Demo Day) እና በዋናው ቢሯችን በአካል ተገኝተው ልምድ የሚለዋወጡበት ልዩ መርሃ-ግብር ይኖረናል!
የስልጠናው ቆይታ : 2 ወር
ክፍያ : 2,500 ብር (ለሁለቱም ወር )
ለመመዝገብ:- ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://www.fargo.et/summer-program
ለማንኛውም ጥያቄ
0931-10-93-93
0923-20-04-92
የክረምት ትምህርት ለልጆችዎ
ቆይታ : 2 ወር
ክፍያ : 2,500 ብር ብቻ (ለሁለቱም ወር )
1. የመሰረታዊ ኮዲንግ ስልጠና (Coding and Web development)
ለ8ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ
🔨Html
🔨Css
🔨Java script
🔨Website creation
🔨Digital tools
2. ጁንየር ኢኖቬተርስ (Junior Innovators)
ለ 4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ
🗣 ፐብሊክ ስፒኪንግ (ንግግር ማድረግ) (public speaking)
🔢 ቤዚክ ማትስ (መሰረታዊ ሂሳብ)
(Basic Math)
❌ፕሮብለም ሶልቪንግ (ችግርን መፍታት)
(Problem Solving)
🎤 ፕረዘንቴሽን ስኪል (ማቅረብ)
(Presentation skill )
👨💼 ቢዝነስ ፕሮፖዛል (የቢዝነስ ንድፍ)
(Business proposal)
✔️ትምህርቱ ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በራሳችን ዌብሳይት ካስተማሪ ጋር ፊት ለፊት እየተያዩ የሚሰጥ ይሆናል 💻
✔️ተማሪዎች የራሳቸው አካውንት ስለሚከፈትላቸው የተማሩትን ደጋግመው ማየት ይችላሉ
✔️በአንድ ክፍል ቢበዛ 10 ተማሪዎች የምናስተምር ሲሆን 1 ክፍለ ግዜ 1 ተኩል ይቆያል
✔️የተለያየ ፕሮጀክቶች እንዲሰሩም እናደርጋለን
✔️ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሰርተፍኬት እና የምርቃት ፕሮግራም ይኖረናል ::
✔️የመጀመሪያ ባች ሐምሌ 10 (july 17) ይጀምራል
0931-10-93-93 / 0923-20-04-92 ይደውሉ
መመዝገብያ ሊንክ⤵️
https://www.fargo.et/summer-program
የክረምት ትምህርት የፊታችን ሐምሌ 10 ይጀምራል :: ፈጥነው ይመዝገቡ ::
ከ 8ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
1. የመሰረታዊ ኮዲንግ ስልጠና
🔨Html
🔨Css
🔨Java script
🔨Website creation
🔨Digital tools
✔️ቆይታ : 2 ወር
🙂↕️ ክፍያ : 2500 (ለሁለቱም ወር )
2. ጁንየር ኢኖቬተርስ
ከ 4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች
🗣 ፐብሊክ ስፒኪንግ (ንግግር ማድረግ)
🔢 ቤዚክ ማትስ (መሰረታዊ ሂሳብ)
❌ፕሮብለም ሶልቪንግ (ችግርን መፍታት)
🎤 ፕረዘንቴሽን ስኪል (ማቅረብ)
👨💼 ቢዝነስ ፕሮፖዛል (የቢዝነስ ንድፍ)
✔️ቆይታ : 2 ወር
🙂↕️ ክፍያ : 2500 (ለሁለቱም ወር )
ትምህርቱ ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በራሳችን ዌብሳይት ካስተማሪ ጋር ፊት ለፊት እየተያዩ የሚሰጥ ይሆናል 💻
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ አልያም 0931-10-93-93 / 0923-200-492 ይደውሉ :: ⬇️
https://www.fargo.et/summer-program
አሁኑኑ ይደውሉ:: 0977-73-83-83 / 0931-10-93-93
10/07/2026
የልጆችን የስልክ እና ኮምፒውተር ሰዓት ወደ ነገው ስኬታማ የቴክኖሎጂ ክህሎት ይቀይሩት!
ከ 8ኛ - 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀው የኦንላይን የኮዲንግ የክረምት ካምፓችን ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል! ልጆችዎ በዘርፉ ባለሙያዎች እየተረዱ የራሳቸውን ዲጂታል ፈጠራዎች እንዲሰሩ ያድርጉ።
🔥 ታላቅ ቅናሽ፦ የ 2,500 ብር (ETB) ቅናሽ ለ 2 ወራት! (ከ8-12 ክፍል ላሉ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለው)።
📅 የክፍል መጀመሪያ ቀን፦ ሐምሌ 10, 2018
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
በስልክ ያግኙን፦
📞 0977-73-83-84
📞 0931-10-93-93
📞 0923-200-492
ወይም በድረ-ገጻችን በቀጥታ ይመዝገቡ፦
🌐 ወደ fargo.et በመግባት የ Summer Courses ገጽን ይጎብኙ።
17/05/2026
0977-73-83-84 / 0931-10-93-93
አሁኑኑ ይደውሉ
ለማዘዝ:https://www.fargo.et/fargo_shop.php
አልያም ይደውሉ: 0977-73-83-84
17/04/2026
ካሉበት ሳይርቁ በፈለጉት ሰዓት እየሰሩ ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
የፋርጎ (FarGo) ቤተሰብ በመሆን ትርፋማ ይሁኑ!
ምንም አይነት የመጓጓዣ አማራጭ ይኑርዎት፣ እኛ ጋር ቦታ አለዎት
ለመመዝገብ ይህንን ፎርም ይሙሉ : https://forms.gle/VYfBdwCabohyG3AE9
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the business
Telephone
Website
Address
1165