02/09/2026
⚽ አስቂኝ ባላሃብቶች ተኝተው ከርመው ቡድኑን ሼባ በሼባ ካላረግነው እያሉ ነው ። የ35 አመቱን ዋይናልደምን ካላስፈረምንህ ብለው ድርድር ጀምረዋል💙💙💙
ደሙ ሰማያዊ የሆነ ሁሉ ፎሎ ሊያረገው የሚገባ ፔጅ 💙💙💙
02/09/2026
⚽ አስቂኝ ባላሃብቶች ተኝተው ከርመው ቡድኑን ሼባ በሼባ ካላረግነው እያሉ ነው ። የ35 አመቱን ዋይናልደምን ካላስፈረምንህ ብለው ድርድር ጀምረዋል💙💙💙
02/09/2026
⚽ የቼልሲ እስኳድ ዴቭዝ ይሄን ይመስላል 💙💙💙
02/09/2026
⚽ ሁለት አመት በፊት እዚህ ፎቶ ላይ ከነበሩ የቼልሲ ተጫዎቾች የቀረው ፔድሮ ኔቶ ነው💙💙💙
02/09/2026
⚽ አሎንሶ በዚህ ሚድፊልድ እስከ ጥር ከመሪዎቹ ሳይርቅ መቆየት ከቻለ በርግጠኝነት በጥር ዝውውር መስኮት ቼልሲ ባንኩን ሰብሮ ምርጥ ሚድፊልደር ማስፈረሙ አይቀርም 💙💙💙
02/09/2026
⚽ የቼልሲን የዝውውር መስኮት እንዴት አገኛችሁት ከ 10 ስንት ትሰጡታላችሁ ?💙💙💙
02/09/2026
⚽ አስገራሚው ነገር ኢንዞ እራሡን እንደቼልሲ ሌጀንድ ቆጥሮ ማውንት ሀራስ ሲያረጋት እንዳልነበር አሁን በቼልሲ ከሀቨርትዝ፣ ከማውንት ቀጥሎ የሚጠላው ተጫዎች ሆናል💙💙💙
02/09/2026
⚽ እድል በሯን የከፈተችለት ተጫዎች ቢኖር ባርኮ ነው አሎንሶ ወደደም ጠላም ብቸኛ አማራጩ ባርኮ ላይ እምነቱን መጣል ነው💙💙💙
02/09/2026
⚽ እየወጡ ባሉ ዘገባዎች እነ ቶዲ ቀድመው ተተኪ ያላስፈረሙት የኢንዞ ዋጋ እንዳይቀንስባቸው አስበው ነው። ከክብር በላይ ገንዘብ ሚያስቀድሙት ባላሀብቶች ቼልሲ ቀድሞ ለዋንጫ እንዳይጫወት ቅርቃር ውስጥ ከተውታል።
አሎንሶ ባይሳካለት እንኳን የሚወቀስበት ምንም ምክንያት አይኖርም በሁለቱ ጨዋታዎች ብቃቱን አሳይቶናል መሀል ላይ ኳስ የሚቆጣጠርለት በማጣቱ ብቻ ነው ብዙ ጎል ያስተናገደው።
አሁን እንደ ቼልሲ ደጋፊ ቀጣይ ብሪጅ ላይ በእነዚህ ሁለት እባቦች እንደመሸነፍ የሚያም ነገር አይኖርም 💙💙💙
01/09/2026
⚽ ይሄን ዝውውር ሰምተው በደስታ የተኙ የቼልሲ ደጋፊዎችን ጠዋት ይስሙት ወይስ ቀስቅሰን እንገራቸው እያረርን እንሳቅ እንጂ😄💙💙💙
01/09/2026
⚽ አንዳንድ የቼልሲ ደጋፊዎች አላችው በስሜት ምትመሩ እስኪ እውነታውን እናውራ አሁን ላይ የቀረን አራት ሚድፊልደር ነው ላቪያ ከሆነ ቀን በሃላ ሆስፒታል ነው ፣ ካሴዶ የፊትነስ ችግር አለበት በጉዳት ምክንያት በ22 አመቱ ባርኮ እና በ36 አመቱ ሄንደርሰን ነው አርሴናል እና ሲቲን ምንፎካከረው? እንደምንም ቶፕ 4 ብናሳካ እንኳን ዋንጫ አታስቡት💙💙💙