Nahom Nutrition and Wellness

Nahom Nutrition and Wellness

Share

በሳይንስ የተደገፈ የክብደት መቀነስ እና ቦርጭ ማጥፋት
450+ ደንበኞችን አሰልጥኛለሁ
👇 ለመጀመር ያግኙኝ
📲 WhatsApp/Telegram: +251933283553

26/08/2026

how to lose your belly fat

25/08/2026

You don't have to stress to lose weight it's all about fixing your nutrition and following a proper path

25/08/2026

የጎን ቦርጭን ወይም በወገብ ዙሪያ የሚከማቸውን ስብ (Love Handles) ለማስወገድ የአመጋገብ ለውጥ ማድረግ፣ እንቅስቃሴ መስራት እና የእለት ተእለት የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከል አስፈላጊ ነው። በመጀመሪያ፣ የካሎሪ intake መቀነስ እና የተቀነባበሩ ምግቦችን፣ ጣፋጮችና የስኳር መጠጦችን ማስወገድ ይጠይቃል። በምትካቸው ፕሮቲን፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ እና ፋይበር የበዛባቸውን ምግቦች መመገብ የረሃብ ስሜትን ይቀንሳል። ከዚህ በተጨማሪ፣ በቀን ውስጥ በቂ ውሃ መጠጣትና እንቅልፍ ማግኘት የሆርሞን መዛባትን ስለሚከላከል የስብ ክምችትን ለመቀነስ ይረዳል

24/08/2026

Meals for weight gain and weight loss

24/08/2026

ከክብደት መቀነስ ጋር በተያያዘ ዋናው ችግር እንጀራ መበላት ሳይሆን በወጡ ውስጥ የሚጨመረው የበዛ ዘይትና ቅቤ ነው:: እንጀራ በራሱ ከጤፍ የሚዘጋጅ፣ ከፍተኛ ፋይበር እና ውስብስብ ካርቦሃይድሬት (complex carbohydrates) ያለው በመሆኑ ለረጅም ሰዓት የረሃብ ስሜት እንዳይሰማ የሚያደርግ ጤናማ ምግብ ነው:: ነገር ግን እንደ ዶሮ ወጥ፣ ሥጋ ወጥ ወይም ምስር ወጥ ያሉ ምግቦች ሲሰሩ የሚጨመረው ከፍተኛ መጠን ያለው ዘይት፣ ያለፉሪ ካሎሪዎችን ወደ ሰውነታችን እንዲገቡ ያደርጋል። አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ብቻ ወደ 120 ካሎሪ አካባቢ ስለሚይዝ፣ በወጡ ውስጥ የሚገኘው ይህ ድብቅ ስብ ሳናውቀው የቀን ካሎሪ መጠናችንን በእጅጉ ያንረዋል። ስለዚህ ክብደት ለመቀነስ እንጀራን ከመተው ይልቅ፣ በሚሰራው ወጥ ውስጥ የሚጨመረውን የዘይት እና የቅቤ መጠን መቀነስ ዋናው እና ውጤታማው መፍትሔ ነው::

23/08/2026

ክብደት ለመቀነስ (Caloric Deficit) መፍጠር ወሳኝ ቢሆንም፣ ይህ ማለት ግን በረሃብ መቃጠል ወይም ተወዳጅ ምግቦችን በሙሉ መተው ማለት አይደለም። ዋናው ሚስጥር በዕለታዊ አመጋገብ ውስጥ በፕሮቲን እና በፋይበር የበለፀጉ እንደ ዶሮ፣ አሳ፣ እንቁላል፣ ጥራጥሬዎችና አትክልቶችን አብዝቶ በመመገብ ጥገብ የመሰማት ቆይታን ማራዘም ነው። የተላጡ፣ የተቀነባበሩና ስኳር የበዛባቸውን ምግቦች በመቀነስ ይዘታቸው ከፍተኛ የሆኑ ሙሉ ምግቦችን መምረጥ የሜታቦሊዝም ፍጥነትን ይጨምራል። ከዚህም በተጨማሪ በቂ ውሃ መጠጣትና እንቅልፍ ማግኘት የረሃብ ሆርሞኖችን በማስተካከል የምግብ ፍላጎትን ለመቆጣጠር ይረዳል። በቋሚነትና በትዕግስት የተስተካከለ የአመጋገብ ስርአትን መከተል ረጅም ጊዜ የሚቆይ ጤናማ የሰውነት ክብደት መቀነስን ያረጋግጣል።

22/08/2026

How to lose your skinny fat

20/08/2026

Belly fat V six pack

18/08/2026

this are protein-in rich foods

18/08/2026

How to get fitter with a perfect nutrition

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Summit
Addis Ababa
1000