አገው ግምጃቤት ከነማ/Agew Gimjabet kenema Fc

አገው ግምጃቤት ከነማ/Agew Gimjabet kenema Fc አገው ግምጃ ቤት ከነማ ከስፓርትም በላይ የሆነ የአገው ህዝብ ?

የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!
20/05/2026

የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!

እንኳን ለ2015 ዓ.ም የአማራ ሊግ የእግርኳስ የክለቦች ውድድር በሰላም አደረሳችሁ።ባለፈው የውድድር ዘመን በጥንካሬ እስከመጨረሻው ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ውድድር መዝለቅ የቻለው አገውግምጃቤ...
17/12/2022

እንኳን ለ2015 ዓ.ም የአማራ ሊግ የእግርኳስ የክለቦች ውድድር በሰላም አደረሳችሁ።ባለፈው የውድድር ዘመን በጥንካሬ እስከመጨረሻው ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ውድድር መዝለቅ የቻለው አገውግምጃቤት ከነማ በ10/2015 ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ በአገውግምጃቤት ሁለገብ ስታዲየም ምልመላ ያካሂዳል።ስለዚህ በሜዳው በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆኑ ክለባችን ጥሪ ያስተላልፋል።

07/12/2022
የአገው ግምጃቤት ከነማ ስፓርት ክለብ  በአማራ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር እየተሳተፈ እንደሚገኝ ይታወቃል ።ክለባችን  በተሳተፈባቸው ሁሉም ውድድሮች  ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ በመቅረብ የወከለውን...
05/12/2022

የአገው ግምጃቤት ከነማ ስፓርት ክለብ በአማራ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር እየተሳተፈ እንደሚገኝ ይታወቃል ።ክለባችን በተሳተፈባቸው ሁሉም ውድድሮች ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ በመቅረብ የወከለውን ህዝብ እና አካባቢ በጥሩ ሁኔታ በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል። በተለይም በ 2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን በክልል በተዘጋጁ ውድድሮች (በዳንግላ እና ባህርዳር )ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሀዋሳ ከተማ ባካሄደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በመሳተፍ በውድድሩም ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን የብዙ እግርኳስ አፍቃሪያን ቀልብ መግዛት መቻሉ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።ስለሆነም በ2015 ዓ.ም በሚካሄደው ውድድር ለመሳተፍ እና ከአምናው በተሻለ መንገድ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ በመቅረብ ወደ ብሔራዊ ሊግ ለማደግ የሚያስችለውን አዲስ አሰራር እና አደረጃጀት ለመዘርጋት ዝግጅቱን አጠናቋል። ስለሆነም የክልባችን የምንጊዜም ደጋፊዎች እና ወዳጆች እንዲሁም የአገው ግምጃቤት እና አካባቢው ተወላጆች ከለቡን ከምንጊዜው በተሻለ ለማደራጀት እና ለማጠናከር በሚደረገው እንቅስቃሴ ከክለቡ ጎን እንድትሆኑ እና ድጋፍ እንድታደርጉ በክለባችን ስም ጥሪ እናስተላልፋለን ።

በእህታችን ወ/ሮ አስቴር በቀለ የተሰማንን ጥልቅሃዘን እየገለፅን የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት ና በአገው ግምጃቤት ከነማ እግርኳስ ክለብ ስም የቀብር ስነ ስርዓቱ በቀን05/...
10/08/2022

በእህታችን ወ/ሮ አስቴር በቀለ የተሰማንን ጥልቅ
ሃዘን እየገለፅን የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት ና በአገው ግምጃቤት ከነማ እግርኳስ ክለብ ስም የቀብር ስነ ስርዓቱ በቀን05/12/2014 ዓ.ም ስለሚካሄድ በዕለቱ የክለቡ ደጋፊዋች፣ተጫዋቾች የቀብር ስነስርዓቱ ላይ በመገኘት እህታችንን እንድንሸኛት ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እየተመኘን ለክለባችን ያበረከቱት አስተዋፅዖ ሁሌም ስናስታውስ እንኖራለን።ለወዳጅ ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን።
አገው ግምጃቤት #

 #አሳዛኝ ዜናየክልባችን የምንግዜም አጋር የሆኑት አስቴር በቀለ ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይተውናል።አስቴር በቀለ አገው ግምጃቤት ከተማ በሀዋሳ ከተማ በተካሄደው የክል...
28/07/2022

#አሳዛኝ ዜና
የክልባችን የምንግዜም አጋር የሆኑት አስቴር በቀለ ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይተውናል።አስቴር በቀለ አገው ግምጃቤት ከተማ በሀዋሳ ከተማ በተካሄደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ የገንዘብ እጥረት ሲገጥመው ከማንንም ቀድመው አለሁ በማለት 50 ሺህ ብር የለገሱ እናታችን ነበሩ። በአስቴር በቀለ ህልፈት የተሰማንን መሪር ሀዘን በክላባችን ስም እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን። ነፍሳቸውን ይማርልን!!!!!!!!!!!!!!

10/07/2022

ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል!!!!!

10/07/2022

#የኢትዪጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና

🗓 እሁድ ሐምሌ 3/2014 ዓም

🎙 ቀጥታ ስርጭት ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ

የሁለተኛ አጋማሽ
85 'ደቂቃ
✅ #አገው ግምጃቤት 0-0 #ቤተል ድሪመርስ
🏟ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

✅  #የኢትዪጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና🗓 እሁድ ሐምሌ 3/2014 ዓም🎙 ቀጥታ ስርጭት ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ አጋማሽ65 'ደቂቃ✅  #አገው ግምጃቤት 0-0  #ቤተል ድሪመርስ🏟ሀዋሳ ዩኒ...
10/07/2022

✅ #የኢትዪጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና

🗓 እሁድ ሐምሌ 3/2014 ዓም

🎙 ቀጥታ ስርጭት ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ

የሁለተኛ አጋማሽ
65 'ደቂቃ
✅ #አገው ግምጃቤት 0-0 #ቤተል ድሪመርስ
🏟ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

Address

አማራ ክልል አዊ ዞን አገው ግምጃቤት ከነማ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አገው ግምጃቤት ከነማ/Agew Gimjabet kenema Fc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share