Dynamic Fitness/ዳይናሚክ ፊትነስ

Dynamic Fitness/ዳይናሚክ ፊትነስ FEEL åŵëšőmé. LIVE HEALTHY.BE WELL!

ውድ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰቦች የወንድማችንን የ አብዮት አበበን ህልፈተ ህይወት አስመልክቶ ነገማታ 12:00ማለትም በ23/1/16 የሻማ መብራት ስነሰርአት ስለምናደር እምትችሉ መታቹ የሀዘና...
03/10/2023

ውድ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰቦች የወንድማችንን የ አብዮት አበበን ህልፈተ ህይወት አስመልክቶ ነገማታ 12:00ማለትም በ23/1/16 የሻማ መብራት ስነሰርአት ስለምናደር እምትችሉ መታቹ የሀዘናችን ተካፋይ እንድትሆኑን በአክብሮት እንጠይቃለን ።

📌የሀዘን መግለጫ የቀድሞ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰብ የሆነው ወንድማችን አብዮት አበበ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶናል። ለማመን ይከብዳል የ አቢን ሞት መስማት። ፈጣሪ የወንድማችንን ነብስ ይማር...
30/09/2023

📌የሀዘን መግለጫ
የቀድሞ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰብ የሆነው ወንድማችን አብዮት አበበ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶናል። ለማመን ይከብዳል የ አቢን ሞት መስማት። ፈጣሪ የወንድማችንን ነብስ ይማርልን።🙏🙏🙏

ሰላም ለናንተ ውድ የዳይናሚክ ቤተሰቦች  በ7/12/15 በ ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የነበረን ጉብኝት በግሩም ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን የነበራቹና የበኩላችሁን አስተዋፆ ያደረጋቹ በሙሉ ቀና ል...
14/08/2023

ሰላም ለናንተ ውድ የዳይናሚክ ቤተሰቦች በ7/12/15 በ ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የነበረን ጉብኝት በግሩም ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን የነበራቹና የበኩላችሁን አስተዋፆ ያደረጋቹ በሙሉ ቀና ልብ ቸር እጅ ነውና ያላቹ አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ፣ ። ከታሰበው በላይ በጥሩ ሁኔታ የተሰበሰበ ሲሆን የአመቱን መጨረሻ በጥሩ የበጎ አድራጎት ተግባር ፈፅመናል። ይህም እንዲሳካ በተለያየ ነገር ያገዛቹና ሳስቱ የበኩላቹን አስተዋፅዖ ያደረጋችሁ በሙሉ ቀጣዮም አመት ያሰባችሁት የሚሳከበት ያርግላቹ።🙏🙏🙏

በ 9/11/15 የነበረን የ outdoor exercise በጥሩ ሁኔታ ተካሄዶ ነበር የሚቀጥልም ይሆናል።
14/08/2023

በ 9/11/15 የነበረን የ outdoor exercise በጥሩ ሁኔታ ተካሄዶ ነበር የሚቀጥልም ይሆናል።

ሰላም ለናንተ ውድ የዳይናሚክ ቤተሰቦች። በ 24/10/15 በ ወዳጅነት ፓርክ የነበረን የ outdoor exercise በግሩም እና በደማቅ ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን የ ሻመፒዮን ፣ዲአፍሪክስ እና ...
14/08/2023

ሰላም ለናንተ ውድ የዳይናሚክ ቤተሰቦች። በ 24/10/15 በ ወዳጅነት ፓርክ የነበረን የ outdoor exercise በግሩም እና በደማቅ ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን የ ሻመፒዮን ፣ዲአፍሪክስ እና የአዶቲና ጂም ስፓርተኞች ተገኝተው በህብረት ጥሩ እንቅስቃሴ ተሰርቷል።

በ 20/9/15 የነበረን የ outdoor እንቅስቃሴ በ ግሩም ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን በሁሉም ጥያቄ መሰረት በቀጣይ ወርም የሚደገም ይሆናል።
14/08/2023

በ 20/9/15 የነበረን የ outdoor እንቅስቃሴ በ ግሩም ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን በሁሉም ጥያቄ መሰረት በቀጣይ ወርም የሚደገም ይሆናል።

በ 24/7/15 በ እንጦጦ ፓርክ  የነበረን የ እግር ጉዞ/Hiking /በ ግሩም ሁኔታ ተካሄዷል። በ እግር ጉዟችን የ እንጦጦን ውብ ተፈጥሮን እየተመለከትን፤ እንደ እርጎ የወፈረ ንፁህ አየራ...
20/04/2023

በ 24/7/15 በ እንጦጦ ፓርክ የነበረን የ እግር ጉዞ/Hiking /በ ግሩም ሁኔታ ተካሄዷል። በ እግር ጉዟችን የ እንጦጦን ውብ ተፈጥሮን እየተመለከትን፤ እንደ እርጎ የወፈረ ንፁህ አየራችንን እየማግን ፤የተለያዮ አዝናኝ ጨዋታዎችን እየተጫወትን ጥሩ ትውስታን ለመያዝ ችለናል። በ እግር ጉዞ/Hiking / በመሳተፍ የ እግር ጉዞው ድምቀት የሆናቹ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ።😊🙏

ሰላም ለናንተ ውድ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰቦች የምንግዜም ኩራት የሆኑት የ ዳይናሚክ ፊትነስ ስፖርተኞች የአዲስ አበባ ከተማ ክብደት ማንሳትና ሰውነት መገንባት  ፌዴሬሽን በካቲት 22/2015...
08/03/2023

ሰላም ለናንተ ውድ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰቦች የምንግዜም ኩራት የሆኑት የ ዳይናሚክ ፊትነስ ስፖርተኞች የአዲስ አበባ ከተማ ክብደት ማንሳትና ሰውነት መገንባት ፌዴሬሽን በካቲት 22/2015 ዓ.ምያዘጋጀው የክብደት ማንሳት ሻምፒዮና ውድድር በጃን ሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል የተካሄደ ሲሆን ከ55 ካታጎሪ በወንድ በቀለ ጋንች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ከለብ 1ኛ አልአዛር ሃብታሙ እና ሰኢድ አብዱልፈታ 2ኛ እና 3ኛ ሲወጡ በ64 ካታጎሪ ሴት ሕይወት ገለቱ ከላም ስፖርት ክለብ 1ኛ ስትሆን ክርስቲና ቀነኒሳ ከዳይነሚክስ ፊትነስ 2ኛ መሆን ችላለች።

ውድድሩ በ61 ካታጎሪ በወንድ በአምላክ ንጉሴ ኃይለማርያም ሐይሉ እና ዮሴፍ ያሻ ከዳይናሚክ ፊትነስ በቅደም ተከተል ከ1ኛ እስከ 3ኛ ሲወጡ በ67 ካታጎሪ ወንድ ብሩክ አለማየሁ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ሚኪያስ ሃብታሙ እና ልዑል ደረጀ 2ኛ እና ሦስተኛ በመሆን አጥናቀዋል።

በ81 ኪሎ ካታጎሪ ወንድ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተመስገን ዜና 1ኛ የአብስራ ጌታቸው ከዳይነሚክስ ፊትነስ 2ኛ በመሆን አጠናቋል።

በ89 የኪሎ ካታጎሪ ወንድ የትምጌታ ክንፉ ከቅዱስ ጊዮርጊስ 1ኛ ቸርነት ባሕሩ ከሰም 2ኛ ሲሆኑ የዳይነሚክሱ ሚኪያስ ጥላሁን 3ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል።

ሰላምን ለናንተ ውድ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰቦች ዮሴፍ ያሻን የዓመቱ ምርጥ ለውጥ/Dynamic Change/ ያመጣ ሰው ላስተዋውቃቹ። ከ 74ኪሎ ወደ 61.5 ኪሎ የተደረገ ጉዞ🏃‍♂🏃‍♂። ይሄ...
27/01/2023

ሰላምን ለናንተ ውድ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰቦች ዮሴፍ ያሻን የዓመቱ ምርጥ ለውጥ/Dynamic Change/ ያመጣ ሰው ላስተዋውቃቹ። ከ 74ኪሎ ወደ 61.5 ኪሎ የተደረገ ጉዞ🏃‍♂🏃‍♂።
ይሄ ነው (ዲሲፕሊን ) ማለት💪💪። የካቲት ወርን የነፃ የወር ክፍያ አግኝተሀል። Keep it up👍
አስታውሱ!!
በአካል ብቃት እንቅስቃሴዎ ውስጥ ምንም ያህል ጊዜ አጭር ቢወጡም ወይም እድገትዎ የቱንም ያህል ቀርፋፋ ቢሆንም፣ እናንተ ካልጀመሩት ሁሉ በጣም የተሻላቹ ናችሁ ።
ዛሬ ሊጎዳቹ ይችላል ወይም ህመም ሊኖረው ይችላል, ነገር ግን ነገ ጠንካራ ትሆናላችሁ ።.
እራሳቸሁን ወደ ገደቡ ለመግፋት ፍቃደኛ ካልሆናቹ በስተቀር ሰውነታችሁ ምን ማድረግ እንደሚችል በፍፁም አታውቁም።
በህይወታችሁ ላይ ቀናት ለመጨመር አትሰለጥኑም። በምትኩ፣ በቀናትዎ ላይ ህይወት ለመጨመር እንጂ።

ሰላም ለናንተ ውድ የ ዳይናሚክ ቤተሰቦች ለ ሆስፒታል ማስገምቢያ የሚውል በ7/5/15  በሬስ 4 ኤቨር (Race 4 ever) የ5 ኪሎ ሜትር የተዘጋጀው ሩጫ  ላይ በመሳተፍ አጋርነታችንን አሳ...
17/01/2023

ሰላም ለናንተ ውድ የ ዳይናሚክ ቤተሰቦች ለ ሆስፒታል ማስገምቢያ የሚውል በ7/5/15 በሬስ 4 ኤቨር (Race 4 ever) የ5 ኪሎ ሜትር የተዘጋጀው ሩጫ ላይ በመሳተፍ አጋርነታችንን አሳይተናል። በዚህ የ መልካም ተግባር ላይ የተሳተፋቹ የምንግዜም ኩራት የሆናቹ የዳይናሚክ ፊትነስ ቤተሰቦች ክብረት ይስጥልን ምስጋና ይገባችኋል። አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ የሚያሰራው ሆስፒታል በሰላም አልቆ ለማየት ያብቃን።መልካሙን አስቧልና መልካሙን ነገር ያብዛለት🙏።

Address

Addis Ababa
11396254

Opening Hours

Monday 05:00 - 21:00
Tuesday 05:00 - 21:00
Wednesday 05:00 - 21:00
Thursday 05:00 - 21:00
Friday 05:00 - 21:00
Saturday 05:00 - 21:00
Sunday 05:00 - 21:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dynamic Fitness/ዳይናሚክ ፊትነስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share