ADEY SPORT አደይ ስፖርት

ADEY SPORT አደይ ስፖርት

Share

ተወዳጁ የስፖርት ገፅ ⚽️🏵️አደይ ስፖርት🏵️⚽️
0931697073
0943804000

Photos from ADEY SPORT አደይ ስፖርት's post 10/08/2026

🇸🇴 አሜሪካ እንዳይገባ የተከለከለው እና የአለም ዋንጫ እንዳይዳኝ የተደረገው ሶማሊያዊው ዳኛ ኡመር አርታን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የዋንጫ ጨዋታ ወደሚደረግበት ከተማ ሳልዝቡርግ ተጉዟል

በፒኤስጂ እና በአስቶንቪላ መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የዋንጫ ጨዋታ ለመዳኘት ቀድሞ ሳልዝቡርግ ደርሷል😍

06/08/2026

💣‼️𝔹𝕆𝕆𝕄: ባርሴሎና ማድሪድን ለመበቀል ቆርጦ ተነስቷል...🔥
ባርሴሎናዎች ለሮድሪ በአመት €30M በመክፈል የ4 አመት ኮንትራት ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል። ለዝውውሩም ለማንቸስተር ሲቲ €60M አካባቢ ይከፍላሉ ተብሎ ይጠበቃል። 🔴🔵✍️🏾

ℹ️AS

Photos from ADEY SPORT አደይ ስፖርት's post 06/08/2026

🚨 አስገራሚ የሆነ የሲኒማ ትእይንት በብራዚል! ባል እና ሚስት በፍሉሚኔንሴ እና ቫስኮ ጨዋታ መሀል እርስ በእርሳቸው ጦርነት ከፍተዋል 🇧🇷🔥🤛
በማራካኛ ስታዲየም በተደረገው በዚህ የደርቢ ጨዋታ ላይ ሚስትየዋ የፍሉሚኔንሴ ደጋፊ ስትሆን ባልየው ደግሞ የቫስኮ ደጋፊ ነው። እነዚህ ጥንዶች በጨዋታው መሀል እርስ በእርሳቸው መጣላት የጀመሩ ሲሆን ይህንን የተመለከተው ልጃቸው ግማሽ በግማሽ የሁለቱም ክለቦች መለያ የሆነ ማሊያ ለብሶ መሀላቸው በመግባት ለማግባባት ሞክሯል 🇧🇷😁👏❣️

የብራዚል እግርኳስ ቤተሰቦችንም ደርቢ አድርጓቸዋል🔥🤛

05/08/2026

💔 አሳዛኝ ዜና: በታይላንድ ሀገር በሚካሄደው ኮሎክ ካፕ(KOLOK CUP) ውድድር ላይ ሰፍዋን አዋይ የሚባል ተጫዋች መብረቅ መቶት ህይወቱ አልፏል🕊️

29/07/2026

🚨 ጆዋን ጋርሺያ:🗣 "የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን የምናሸንፍ ከሆነ የሀንሲ ፍሊክን ምስል እነቀሰዋለሁ።" 😂💙❤️

24/07/2026

‼️ዝላታን ኢብራሂሞቪች፡🗣 “አባቴ ልክ እንደኔ ትልቅ ኢጎ አለበት። 100ሺህ ዶላር የሚያወጣ መርሴዲስ መኪና ገዛሁለት ነገር ግን ‘እኔ መኪና አያስፈልገኝም!’ አለኝ። ከጥቂት ቀናት በኋላ መኪናውን በከተማ ውስጥ ሲነዳ አየሁት።

የሁለቱ ልጆቼ እናት ከእኔ በ11 ዓመት ትበልጣለች። ከ20 ዓመቴ ጀምሮ አብረን ነበርን። ምንም እንኳን በዛን ወቅት ልጅ ብሆንም ከእኔ ጋር የቆየችበት ምክንያት እኔ ላይ የሆነ ነገር ስላየች ይመስለኛል። እኔም 50% ንብረቴን ማጣት ስላልፈለግኩ ለ25 ዓመታት አላገባኋትም። በመጨረሻ የጋብቻ ሀሳብ ሳቀርብላት… አይሆንም አለችኝ።”

24/07/2026

🚨🇦🇷ሌያንድሮ ፓራዴዝ:🗣 "ሜሲ የአለም ዋንጫው የፍፃሜ ጨዋታ ለብሄራዊ ቡድን የሚያደርገው የመጨረሻ ጨዋታው እንደሆነ ወስኗል።... እኔ ግን እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ። መጫወቱን እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ። ግን ምንም ይሁን እሱን ደስ የሚያደርገው ነገር እኛንም በተመሳሳይ ደስተኛ ያደርገናል።"🇦🇷

24/07/2026

ማርክ ኩኩሬያ: "ገንዘብ ባይኖረኝ እና ልጄ ጤነኛ ብትሆንልኝ ብዬ እመኛለሁ።" 🇪🇸💔

23/07/2026

‼️ ጋርናቾ ከቻምፒየንስ ሊግ ላለመለየት የሚያደርገው ጥረት ልዩ ነው:

በ 📅2025:
⛔️ ማንቸስተር ዩናይትድ በቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ሳይችል ቀረ
🏃🏿 ኦልትራፎርድን ወደ ስታንፎርድ ብሪጅ ተዘዋወረ
👍🏿 ከቼልሲ ጋር በመሆን በቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ቻለ

በ 📅 2026:
⛔️ ቼልሲ በቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ሳይችል ቀረ
🏃🏿 አሁንም ስታንፎርድ ብሪጅን በመልቀቅ ቪላ ፓርክ ደረሰ
👍🏿 ዘንድሮ ደግሞ ከአስቶን ቪላ ጋር በመሆን በቻምፒየንስ ሊግ ሊሳተፍ ነው

በ 📅 2027: ጋርናቾ የሚፈልገው ክለቡን ሳይሆን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይሆን... ወደየትኛው የቻምፒየንስ ሊግ ክለብ ይሄድ ይሆን?

Photos from ADEY SPORT አደይ ስፖርት's post 23/07/2026

🚨🚨 ለ8 አመታት ባካበትነው የስራ ልምድ በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ በሚገኙ ከተማዎች የፍሬም፣ የክላይዲንግ፣ የከርተን፣ የመስታወት እና ሌሎችንም አጠቃላይ የአልሙኒየም ስራዎች እየሰራን እንገኛለን።💪
በመሆኑም በጥራት ማሰራት የምትፈልጉ ደንበኞች ደውለው ያነጋግሩን
☎️ 0940430923 ሀሰን
ተመጣጣኝ ዋጋ እና ጥራት መለያችን ነው!100%

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address

Piasa
Addis Ababa