Edy sport enrichement center

Edy sport enrichement center

Share

The aim of the project is making better players through youth development. provide modern football t

Photos from Edy sport enrichement center's post 30/01/2026

4ኛ አመታችንን በፌስቡክ እያከበርን ነው። ለቀጣይ ድጋፍዎ እናመሰግናለን። ያለ እናንተ እዚህ መገኘት በፍፁም አንችልም ነበር::
Celebrating our 4th year on Facebook. Thank you for your continuing support. We could never have made it without you. 🙏🤗🎉

Photos from Edy sport enrichement center's post 07/01/2025
TikTok · አንኪዮን 01/12/2024

TikTok · አንኪዮን 2907 likes, 49 comments. “ #አባገብረኪዳን #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 ....

Photos from Edy sport enrichement center's post 30/11/2024

Founder and coach Edy sport enrichment center EDILU DEREJE taking CAF B DIPLOMA coaching license at Addis Ababa Stadium.

21/05/2024

#ማስታወቂያ

ጊዜው ተቃርቧል ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል
በኢዲዋይ የታዳጊ የእግር ኳስ ፕሮጀክት እና በቲኤፍኤ ኢሊት ክለብ በUEFA license ባላቸው አሰልጣኞች አማካኝነት በቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ የታዳጊ ታዳጊ ወጣቶች በወንድም በሴትም የዘመናዊ የእግርኳስ ስልጠና ይሰጣሉ::

በዚህ የእግርኳስ ስልጠና በኢዲዋይ ለቀጣይ አመት ከ 5 - 10 የሚደርሱ ተጨዋቾች ስኮላርሸፕ  ያገኛሉ::

በተጨማሪ በቀጣይ አመት ለሚጀመረው የኢዲዋይ የሴቶች ቡድን ውስጥ የመመረጥ ሰፊ እድል ይኖራቸዋል::

ታዳጊ ወጣቶች በኢዲዋይ የመታቀፍ እድሉን ካገኙ በቀጣይ አመት በኢዲዋይ ቲኤፍኤ ስምምነት የስልጠና እውቀት ሽግግር ተገቢው ስልጠና በማግኘት ራሳቸውን ለፕሮፌሽናል ተጨዋችነት በቂ ዝግጅት ያደርጋሉ::

የመክፈያ አማራጭ መኮንን ቢተው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 314 ልደታ ጌጃ ሰፈር አብደላ ህንፃ አጠገብ ወደ አብነት የሚወሰደው መንገድ ላይ እንገኛለን በአካል መጠተው መክፈል ይችላሉ:: ስልክ ቁጥር 0988310189

ለመመዝገብ 👇👇

https://chapa.link/event/view/EV-zkGsXsk4yqlo

የቲክቶክ ገፃችን 👇👇

https://www.tiktok.com/?_t=8mFkifjokoI&_r=1

የቴሌግራም ገፃችን 👇👇

https://t.me/EdyEnrinchmentCenter/20

21/02/2024
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Arat Kilo Minilik Primary School Arada Subcity
Addis Ababa