Bini ሊቨርፑል

Bini ሊቨርፑል

Share

ይህ ፔጅ የተከፈተው የሊቨርፑል ፍቅር በልባቸው ለአደረባቸው እና ሲሸነፍም ሲያሸንፍም ሁሌም በፍቅር ለሚደግፉት እንቁ ደጋፊዎች ነው https://t.me/bini_liverpool

24/06/2026

የርገን ክሎፕ ከሊውስ ዲያዝ ጋር

24/06/2026

የአርጀንቲና ተጫዋቾች የሊዮ ሜሲን ልደት በእንደዚህ መልኩ አክብረዋል

Fabrizio Romano

24/06/2026

ንጉስ ሊዮ ሜሲ 38 አመት ከሞላው በኋላ በ 50 ጨዋታዎች 50 ጎል እና 30 አሲስት አደርጓል

Bini ሊቨርፑል

24/06/2026

ቨርጂል ቫንዳይክ በአዲስ ፀጉር ስታይል
Bini ሊቨርፑል

24/06/2026

🎙ሙሲያላ ከዊርትዝ ጋር ስለ መጫወት፡-

"በጣም አስደሳች ነው። እሱ በጣም ጥሩ ተጨዋች ነው ብዬ አስባለሁ። እኔና ፍሎ አብረን በጥሩ ሁኔታ እንጫወታለን እኔና ፍሎ በሜዳ ላይ በጣም በጥሩ ሁኔታ እርስ በእርስ እንደጋገፋለን ተጋጣሚዎችን ጫና ውስጥ ማስገባት እንችላለን። ይህ በሜዳ ላይ ያለው ነፃነት በጣም አስደሳች ነው"


Bini ሊቨርፑል

24/06/2026

🇦🇷🎂 ዛሬ 39ኛ ዓመቱ ለደረሰው ሊዮኔል ሜሲ መልካም ልደት! ❤️🐐

✅ ከፍተኛው የባሎንዶር አሸናፊ
✅ ከፍተኛው የFIFA The Best አሸናፊ
✅ ከፍተኛው የወርቅ ጫማ አሸናፊ
✅ ከፍተኛው የፕሌይሜከር ሽልማት አሸናፊ
✅ ከፍተኛው የዓለም ዋንጫ ወርቃማ ኳስ (Golden Ball) አሸናፊ
✅ በታሪክ ከፍተኛው የዋንጫ ባለቤት
✅ በታሪክ ከፍተኛው የግል ሽልማቶች አሸናፊ
✅ በቻምፒዮንስ ሊግ ከፍተኛው የMOTM ባለቤት
✅ በላሊጋ ከፍተኛው የMOTM ባለቤት
✅ በዓለም ዋንጫ ከፍተኛው የMOTM ባለቤት
✅ በኮፓ አሜሪካ ከፍተኛው የMOTM ባለቤት
✅ በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛው የMOTM ባለቤት
✅ ከፍተኛው የፒቺቺ ሽልማት አሸናፊ
✅ ከፍተኛው የላሊጋ MVP አሸናፊ
✅ በኤል ክላሲኮ ታሪክ ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ በላሊጋ ታሪክ ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ በላሊጋ ታሪክ ከፍተኛው አሲስት አድራጊ
✅ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከፍተኛው የጎል ተሳትፎ ባለቤት
✅ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከፍተኛው አሲስት አድራጊ
✅ በኮፓ አሜሪካ ታሪክ ከፍተኛው አሲስት አድራጊ
✅ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ታሪክ ከፍተኛው አሲስት አድራጊ
✅ በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛው አሲስት አድራጊ
✅ በታሪክ ከፍተኛው የጎል ተሳትፎ ባለቤት
✅ በፍጻሜ ጨዋታዎች ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ ለአንድ ክለብ በቻምፒዮንስ ሊግ ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ በደቡብ አሜሪካውያን ታሪክ ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ ለአንድ ክለብ ብቻ ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከፍተኛው ጨዋታ ተጫዋች እና አሸናፊ
✅ በኮፓ አሜሪካ ታሪክ ከፍተኛው ጨዋታ ተጫዋች
✅ በአውሮፓ የክለብ እግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ በአውሮፓ የክለብ እግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛው አሲስት አድራጊ
✅ ከፍተኛው የGuinness World Records ባለቤት
✅ በአንድ የውድድር ዘመን ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ በአንድ የቀን መቁጠሪያ ዓመት ከፍተኛው ጎል አስቆጣሪ
✅ የአርጀንቲና ታሪካዊ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ
✅ የአርጀንቲና ታሪካዊ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ
✅ የባርሴሎና ታሪካዊ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ
✅ የባርሴሎና ታሪካዊ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ
✅ የኢንተር ማያሚ ታሪካዊ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ
✅ የኢንተር ማያሚ ታሪካዊ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ
✅ የLaureus የዓለም ምርጥ ስፖርተኛ ሽልማት አሸናፊ
✅ በMARCA የምንጊዜም ታላቁ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠ
✅ በIFFHS የምንጊዜም ታላቁ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠ
✅ በFourFourTwo የምንጊዜም ታላቁ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠ

🐐❤️ የምንጊዜም ታላቁ የእግር ኳስ ተጫዋች ከ39 ዓመታት በፊት ዛሬ ተወለደ!

🎂🇦🇷 መልካም ልደት ሊዮ ሜሲ! እንወድሃለን! ❤️🐐💫
433
Bini ሊቨርፑል

24/06/2026

ሊዮ ሜሲ :- " አዎ አዎ! በአካል ብቃት ጥሩ ስሜት እስከተሰማኝ ፣ እናም የቡድን ጓደኞቼን አስከረዳሁ ድረስ ለተወሰነ ጊዜ መጫወቴን እቀጥላለሁ።"

- Fabrizio Romamo

Bini ሊቨርፑል

Photos from Bini ሊቨርፑል's post 24/06/2026

ሁለት GOAT በአንድ ቀን
Bini ሊቨርፑል

24/06/2026

ሮናልዶ ስለ ሜሲ የተናገረው 😂😂

24/06/2026

እግር ኳስ ከተወለደች 39 አመት ሆኗታል
Bini ሊቨርፑል

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address

Addis Ababa
00000