Letesenbet Gidey

Letesenbet Gidey

Share

Long distance runner

18/08/2026

በፊንፊኔ /አዲሳ'ባ በ1928 ዓ/ም በፋሽስት ጣሊያን ሰራዊት ብቻ ሳይሆን በመቶ ሽህ ባንዳ ጦር ጭምር የተወረረች ዘመን ነበር ፣ ለምሳሌ በዚህ ቪዲዬ የሚታየው 18 ሽህ የራስ ኃይሉ ባንዳ ጦር ሲሆን ይህን ወራሪ ባንዳ ወደ ፊንፊኔ ሲገባ በትራምፔት በማሲንቆ ጨዋታ በፊከራ ታጅቦ በፋሽስቱ ጀኔራል ጋሪቦልዲ የእንኳን ደህና መጣህ አቀባበል እንዲህ ተደርጎለት ነበር።

የኢትዮጵያ አርበኞች በተለይ ከ50 ሽ በላይ አርበኛ ሰራዊት ይመሩ የነበሩት ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ( አባቦራ) በፊንፊኔ የነበረው ከ100 ሽ በላይ በራስ ኃይሉ : በደጃዝማች ከበደ : በራስ ሙልጌታ : በደጃዝማች አያሌው ብሩ : በራስ ጌታቸው አባተ የሚመራው የባንዳ ጦር ከጣሊያን እኩል ጠራርገው እንደ ቃሪ አራግፈው ከፊንፊኔ ቢያባርሯቸው ኑሮ የባንዳ ሰፋሪ ጦር ፊንፊኔ ሰላሟን አይነሷትም ነበር ። በነገራች ላይ የሚያሳዝነው ታሪክ ሁሉም የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች ጀግኖች ሃገር ወዳድ አርበኞች ነፃ በአወጡት ሃገር ከነፃነት ማግስት ከፍተኛ ሹመት ተሰጥቷቸዋል።

18/08/2026

የአዲስ አበባ (ፊንፊኔ) የአካባቢ ስሞች አመጣጥ የታሪክ፣ የባህል እና የከተማዋ ዕድገት ሂደት መግለጫ ነው። የቀደምት አካባቢዎች መጠሪያ ስሞች ከጊዜ በኋላ በአዳዲስ ስያሜዎች መተካታቸው ታሪካዊ እውነታና መሬት ላይ ያለ ሀቅ በመሆኑ ሊታመን እና ሊቀበሉት የሚገባ እውነታ ነው። እነዚህን መጠሪያዎች በተለያዩ መደቦች ከፋፍሎ በስርዓት ማየት ይቻላል፡

✅ የአዲስ አበባ የአካባቢ ስሞች አመጣጥ በምድብ

👉 ከባላባቶችና ታዋቂ ሰዎች ጋር በተያያዘ የተሰየሙ፡-
ራስ መኮንን
ራስ ብሩ
ራስ ሥዩም
ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ
ደጃች ውቤ
ነጋድራስ ኃይለጊዮርጊስ
ደጃዝማች ዘውዱ
አባ ኮራን
ሸጎሌ (ሸኽ ሆጀሌ)

👉 ከብሔር ብሔረሰቦች ጋር በተያያዘ የተሰየሙ፡
ወሎ ሰፈር
አደሬ ሰፈር
ጎፋ
መንዝ
ሱማሌ ተራ

👉 ከሙያና ከሥራ ባልደረቦች ጋር በተያያዘ የተሰየሙ፡
ሠራተኛ ሰፈር
ዘበኛ ሰፈር
ኩባንያ ሰፈር
ጠብመንጃ ያዥ ሰፈር
ገዳም ሰፈር
ገባር ሰፈር
ሰረገላ ሰፈር
ሳቢ
ውኃ ስንቁ ሰፈር

👉 ከአጋጣሚዎች፣ ከክስተቶችና ከመሬት ምልክቶች ጋር በተያያዘ የተሰየሙ፡-
ሰባራ ባቡር
ዶሮ ማነቂያ
እሪ በከንቱ
አፍንጮ በር
አራት ኪሎ
አምስት ኪሎ
ስድስት ኪሎ
ጣሊያን ሰፈር
22 ማዞሪያ
ንፋስ ስልክ

👉 ከጣሊያን ወረራ ጋር በተያያዘ የወጡ የፋሺስት ስያሜዎች፡
መርካቶ
ፒያሳ
ፖፖላሬ
ካምቦሎጆ
ካዛንቺስ

👉 ከአዳዲስ አብያተ ክርስቲያናት ግንባታ ጋር በተያያዘ የተሰየሙ፡-
አራዳ ጊዮርጊስ
ዮሴፍ
ኪዳነ ምህረት
ቀራኒዮ መድኃኔዓለም
ቀጨኔ መድኃኔዓለም
የካ ሚካኤል
የረር ሥላሴ
ኡራኤል
ቦሌ መድኃኔዓለም

✅ የፊንፊኔ ቀደምት ስሟ ሲሆን በስሯ የነበሩት ቀደምት የአካባቢ ስያሜዎች እና አሁን ላይ የሚጠሩበት አዳዲስ ስሞች ከታች ማየት ትችላላችሁ በምስሉም ላይ ተመልከቱ።

~ መርካቶ . . . . . . . . . .አጋምሳ
~ ራስ ካሳ ሰፈር . . . . . . በዳ ኤጄርሳ
~ ጥቁር አንበሳ. . . . . . . .ባሮ ኮርማ
~ ፒያሳ. . . . . . .. . . . . .. .ቢርቢርሳ ጎሮ
~ ስድስት ኪሎ . . . . . .. . .ጨፌ አራራ
~ ሜክሲኮ . . . . . . .. . . . .ጨፌ አነኒ
~ ሳር ቤት. . . . .. . . . . .. . ጨልጨሊ
~ አራት ኪሎ . . .. . . . . .. . ዳለቲ
~ እንጦጦ . . .. . . . . .. . ዲልድላ አዱሬ
~ ሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ. . . .ለጋ ቀመሌ
~ ትልቁ ቤተመንግስት. . . . ቱሉ ዳለቲ
~ አስኮ . . . . . . . . .. . . . . ቂሌ
~ ተክለሃይማኖት. . . . . .. . ሱሉላ ጋርቢ
~ አዋሬ . . . . . .. . . . . .. . አዋሮ
~ ሩፋኤል. . . . . . . . .. . . . .አዳሚ
~ ቸርቸር ጎዳና . . .. . . . . .. . ወዴሳ

~ ሀና ማርያም . . .. . . . . .. ቱሉ ኤጄርሳ
~ ቅዱስ ዮሴፍ/አዲስ ሰፈር . .... ሉሜ
~ ቡና ቦርድ ላፍቶ . . . ...... .ቱም ቱም
~ ጎፋ . . . .. . . .... . ...... . ቱሉ Dheርቱ
~ ፈረንሳይ ለጋሲዎን . . . . . . . . .ቡርቃ ኤጄርሳ
~ ልደታ . . . . . . . . . . . . .ጫፌ ሙዳ
~ ዉጭ ጉዳይ . . . . . . . . . Dhaካ አራራ
~ ጎተራ/ወሎ ሰፈር. . . . .ዶሎ ቡዴና
~ ግንፍሌ . . . . . . . .. . . . Dhuሙጋ
~ አዲስ ከተማ . . . . . . . . . ጎልባ
~ ቃጫ ፋብሪካ . . . . . . . . . .ሀረዋ
~ ጉርድ ሾላ . . . . . . . . . . . . .ሀርቡ
~ እስጢፋኖስ . . . . . . . . . ሁሉቃ ኮርማ
~ ብሄረ ፅጌ. . . . . . . . . . . . .ጃጃ

~ በላይ ዘለቀ መንገድ . . . . . . .ካራ ቆርጢ
~ የካ ሚካኤል . . . . . . . . . . .ቡርቃ ቆሪቻ
~ አየር ጤና . . . . . . . .. . . . . . ማደሮ
~ ባምቢስ . . . . . . . . . . . . . . .መልካ አቦሼ
~ አጣና ተራ . . . . . . . . . . . . . . .ጣሮ
~ ጨርቆስ ቤተክርስቲያ . . . . . . . . . .ሃዳ አማ(ጎልቦ)
~ ቄራ . . . . . . . . . . .. . . . . . . .ጉለሌ በdhaሶ
~ ጃን ሜዳ . . . . . . . . . . . . . . .ሁሩፋ ቦንቢ
~ ካሳንቺስ . . . . . . .. . . . . . . . . . ቃርሳ
~ ንፋስ ስልክ. . . . . . . . . . . . . . . ሮባ

~ 22 ማዞሪያ . . . . . . .. . . . . .. . ዶቃ ቦራ
~ ቀጨኔ. . . . . . . . . . . . . . . . . ዶቢ
~ ለገሀር . . . . . . . . . . . . . . . . . ለገሀሬ
~ መካኒሳ . . . . . .. . . . . .. . ባከኒሳ
~ ቤተል . . . . .. . . . . .. . . . .ቦኬ
~ አቃቂ . . . . . .. . . . . .. . ሀቃቂ
~ ፍልውሃ . . . . . .. . . . . .. ሆራ ፊንፊኔ
~ ቃሊቲ . . . . . . . .. . . . . .. . ቃሉ

22/07/2026

ኦነግ ህወሓትን አስጠነቀቀ፣ የህወሓት ተስፋ መነመነ፣ የቀራቸው አንድ ኢሕአፓ ብቻ ነው

02/07/2026

ህወሓት በትግራይ ዕድል ሊሰጠው አይገባም!

ህወሓት ላለፉ ሃምሳ ዓመታት ተፈትኖ የዴሞክራሲ፣ የሰላምና የልማት ሃይል አለመሆኑ የተረጋገጠ ቡድን ነው። ህወሃት ትግራይን በሽምቅ ተዋጊነት በኋላም ገዢ ፓርቲ ሆኖ ባስተዳደረባቸው ዓመታት ህዝቡን ከተረጂነት ማውጣት አለመቻሉ፤ የትግራይ ህዝብ የተቀሩት የሃገሪቱ ክልሎች ያገኙትን የፕሬስ ነጻነት እና የመድብለ ፓርቲ ስርአት ተነፍጎት መኖሩ፤ የትግራይ ክልል ከግጭት አዙሪት ሊወጣ አለመቻሉ … የህወሓት ውድቀት ማሳያዎች ናቸው። ይህ በተግባር ተፈትኖ የወደቀ ቡድን ካሁን በኋላ በትግራይ ተጨማሪ እድል ሊሰጠው አይገባም!

26/06/2026

እንደ እባብ ጭንቅላቱ ተመትቶ ላለመሞት የሚንፈራፈረው የህወሓት አንጃ የሽብር ቡድን መቀበሪያው ቀርቧል

የጥፋት ተልዕኮን እንደ አጀንዳ ቀርፆ የሚንቀሳቀሰው ህወሀት የውስጥ ባንዳ በመሆን ሀገርን ለጠላት አሳልፎ ለመሸጥ በድርድር ላይ ይገኛል። ይህም ድርድር የሚካሄደው በህወሓት እና በሻዕቢያ የሽብር ቡድኖች መካከል ነው። ይህ ታድያ በአለም አቀፍ መድረክ ሊያስወግዘው የሚገባ አሸባሪነቱንም በቃህ ሊባል የሚገባ ቡድን ነው።

22/06/2026

በቁስል ላይ እንጨት፡ ህወሓት የትግራይ ህዝብ ላይ እየተሳለቀ ነው።
ራሱ ግጭት በመቀስቀስ የትግራይን ህዝብ ለከፍተኛ መከራ እና ስቃይ የዳረገው ህወሓት፣ ዛሬ በሰማዕታት ስም መታሰቢያ ማካሄዱ የትግራይን ህዝብ እውነት መናቅ እና መሳለቅ ነው። ለህዝብ እልቂት ምክንያት የሆነ አካል፣ ለሰማዕታት ማልቀሱ ከንቱ ድራማ ነው። ለሌላ ግጭት የሚዘጋጀው ህወሓት፣ የትግራይን ህዝብ መስዋእትነት ለፖለቲካ ንግድ መጠቀሙን ሊያቆም ይገባል።

20/06/2026

የወንድማማቾች ጦርነት የሚሹ የባዕዳን ተላላኪዎች ሴራ
ፅምዶ የፕሪቶሪያን ሰላም ያደፈረሰ የጥፋት አጋርነት እንጂ ህዝባዊነት የለውም!ፅምዶ እየተባለ የሚሞካሸው ስብስብ የጥፋት እንጂ የልማት፣ የሞት እንጂ የህይወት አጀንዳ የለውም። ህዝባችን ከጥፋት አጋሮች ሴራ ራሱን ሊጠብቅ የፕሪቶሪያን ስምምነት ሊያፀና እና የወንድማማቾች ጦርነት እንዲነሳ ለሚፈልጉ የባዕዳን ተላላኪዎች በር ሊዘጋ ይገባል።

18/06/2026

አሜሪካ በህወሓት አባላት ላይ የቪዛ እገዳ መጣሏን አስታወቀች!
የአሜሪካ መንግስት የትግራይ ህዝብን እና ኢትዮጵያን ለማሸበር የግብጽን ተልዕኮ የተቀበሉት የሕወሓት አባላት ላይ የቪዛ እገዳ ጣለ። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በሀገሪቱ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አዋጅ አንቀጽ 212(a)(3)(C) በተሰጣቸው ሕጋዊ ሥልጣን መሠረት እርምጃውን መውሰድ መጀመራቸውን የቢሮው ቃል አቀባይ ገልጸዋል። ሩቢዮ መንግስታቸው የህወሓት አክራሪ ቡድን ላይ ሌላ ተጨማሪ ከፍተኛ እርምጃ እንደሚወስድበት ገልጸዋል።

17/06/2026

የህወሃት አንጃ የመጨረሻ እስትንፋሱ ላይ ነው!

የህወሃት አንጃ ስልጣኑን ለማስጠበቅ እየተዘጋጀበት ላለው ጦርነት የትግራይ ወጣቶችን በአፈሳ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እያጋዘ ነው፤ ልጆቻችንን አንሰጥም ያሉ እናቶችንም እያሰረ ነው። ህወሃት አንጃ ያረጁ መሪዎች ያልተረዱት የህዝብ ድጋፍ የሌለው ቡድን በወታደራዊ ሃይል ማሸነፍ የማይችል መሆኑን ነው። ከህዝብ ተነጥሎ ብቻውን የቀረው ህወሃት የመጨረሻ እስትንፋሱ ላይ ነው።

16/06/2026

ኦባሳንጆ እውነታውን አጋለጡ!
በትግራይ የግዳጅ ውትድርና እየተካሄደ ነው!

የሕወሃት ቡድን የሚለብሰውን “የሰላም አጋር ነኝ” ባይ የሐሰት ጭንብል፣ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ አፈራርሰውታል።
ኦባሳንጆ ከደብረጽዮን ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ እውነታውን በድጋሚ ያረጋገጡ ሲሆን፣ ሕወሃት የፕሪቶሪያውን ስምምነት በመጣስ በትግራይ ወጣቶች ላይ የግዳጅ ውትድርና (Forced Conscription) እያካሄደ መሆኑን ገልጸዋል። ክልሉን ወደ ጨለማ ሥርዓት (Dystopia of Liberation) እየቀየረው ያለው ይህ አካሄድ፣ የኢትዮጵያን መዳከም ለሚመኙ የውጭ ኃይሎች (በተለይም ለሻዕቢያ) “የህልም መሳካት” መሆኑን በምሬት አስታውቀዋል።
ዓለም እውነቱን አውቋል፤ ዳግም እልቂት የሚጋብዘው ማነው? መልሱ ግልጽ ነው!

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

Addis Ababa
Addis Ababa