MAN CITY XTRA

MAN CITY XTRA

Share

ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C
ከፌስቡክ በተጨማሪ በቴሌግራም በሰፊው መረጃዎች እናደርሳችሁዋለን JOin ያድርጉት !

09/05/2026

✌️📈

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

09/05/2026

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 35ተኛ ሳምንት ጨዋታ:

⏰ FULL-TIME

ማንቸስተር ሲቲ 3-0 ብሬንትፎርድ
#ዶኩ 60'
#ሃላንድ 75'
#ማርሙሽ 90+2'

🏟 ኢትሀድ ስታዲየም

COME ON, CITY 🩵

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

09/05/2026

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 35ተኛ ሳምንት ጨዋታ:

⏰ እረፍት

ማንቸስተር ሲቲ 0-0 ብሬንትፎርድ

🏟 ኢትሀድ ስታዲየም

COME ON, CITY 🩵

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

09/05/2026

ኦፊሻል፡ ማን ሲቲ ለ13ኛ ተከታታይ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከማንቸስተር ዩናይትድ በላይ ሆኖ ያጠናቅቃል።

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

09/05/2026

✿| የጨዋታ ቀን | 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 𝗗𝗔𝗬 |🥁

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 35ተኛ ሳምንት ጨዋታ፦

ማንቸስተር ሲቲ 🆅🆂 ብሬንትፎርድ

📆 ዛሬ
⏰ ምሽት 1:30
🏟 ኢትሃድ

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

04/05/2026

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 34ተኛ ሳምንት ጨዋታ:

⏰ ተጠናቋል

ኤቨርተን 3-3 ማንቸስተር ሲቲ
ባሪ 68', 81 #ዶኩ 43',90+7'
ብርየን 73' #ሃላንድ 83'

🏟 ሂል ዲኪንሰን ስታዲየም

COME ON, CITY 🩵

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

04/05/2026

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 34ተኛ ሳምንት ጨዋታ:

⏰ እረፍት

ኤቨርተን 0-1 ማንቸስተር ሲቲ
#ዶኩ 43'

🏟 ሂል ዲኪንሰን ስታዲየም

COME ON, CITY 🩵

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

04/05/2026

የሲቲ አሰላለፍ

04/05/2026

🚨ሮድሪ ባለፉት 101 ጨዋታዎች ከተሸነፈዉ የጨዋታ ብዛት በላይ ያሸነፈዉ የዋንጫ ብዛት ይበልጣል።

⛳️ 101 ጨዋታ
✅ 80 ድል
🤝 14 አቻ
❌ 7 ሽንፈት
🏆 8 ዋንጫ

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

04/05/2026

✿| የጨዋታ ቀን | 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 𝗗𝗔𝗬 |🥁

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 34ተኛ ሳምንት ጨዋታ፦

ኤቨርተን 🆅🆂 ማንቸስተር ሲቲ

📆 የጨዋታ ቀን: ዛሬ
⏰ የጨዋታ ሰዓት :- ምሽት 04:00
🏟 የጨዋታ ሜዳ :- ሂል ዲኪንሰን

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

03/05/2026

🚨🗣️ሰርጂዮ አጉዌሮ በራያን ቼርኪ ላይ፡

"ቼርኪ ማንቸስተር ሲቲን የተሻለ ቡድን ያደርገዋል። እሱ በጣም ነፃ በሆነ መንገድ የሚጫወት አስደናቂ ባህሪያት ያሉት የተለየ ተጫዋች ነው… ፔፕ ይህ የእሱ ተፈጥሯዊ የመጫወቻ መንገድ መሆኑን የተረዳ ይመስለኛል።" 🇫🇷

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Adama?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address

Adama